ዘፀአት 9:15
ዘፀአት 9:15 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አሁን እጄን ዘርግቼ አንተን እመታሃለሁ፤ ሕዝብህንም እገድላቸዋለሁ፤ ምድራችሁም ትመታለች።
ያጋሩ
ዘፀአት 9 ያንብቡዘፀአት 9:15 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
አሁን እጄን ዘርግቼ አንተንና ሕዝብህን ከገጸ ምድር ሊያጠፋችሁ በሚችል መቅሠፍት በመታኋችሁ ነበር።
ያጋሩ
ዘፀአት 9 ያንብቡዘፀአት 9:15 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
አሁን እጄን ዘርግቼ አንተን ሕዝብህንም በቸነፈር በመታሁህ ነበር፤ አንተም ከምድር በጠፋህ ነበር፤
ያጋሩ
ዘፀአት 9 ያንብቡ