ሙሴም፥ “ጌታ ሆይ፥ እማልድሃለሁ፤ መናገር የሚችል የምትልከው ሌላ ሰው ፈልግ” አለው።
ሙሴ ግን፣ “ጌታ ሆይ፤ እባክህ ሌላ ሰው ላክ” አለው።
እርሱም፦ “ጌታ ሆይ! በምትልከው ሰው እጅ ትልክ ዘንድ እለምንሃለሁ፤” አለ።
ሙሴም “እባክህ ጌታ ሆይ፥ ሌላ ሰው ላክ” አለው።
እርሱም፦ “ጌታ ሆይ፥ ሌላ ሰው ላክ” አለ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች