ዘፀአት 30:15
ዘፀአት 30:15 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ለነፍሳችሁ ቤዛ የእግዚአብሔርን ስጦታ ስትሰጡ ባለ ጠጋው ከሰቅል ግማሽ አይጨምር፤ ድሃውም አያጕድል።
ያጋሩ
ዘፀአት 30 ያንብቡዘፀአት 30:15 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ለሕይወታችሁ ማስተስረያ እንዲሆን ለእግዚአብሔር መሥዋዕት በምታቀርቡበት ጊዜ ባለጠጋው ከግማሽ ሰቅል በላይ፣ ድኻውም አጕድሎ አይስጥ።
ያጋሩ
ዘፀአት 30 ያንብቡዘፀአት 30:15 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ለነፍሳችሁ ማስተስረያ የእግዚአብሔርን ስጦታ ስትሰጡ ባለ ጠጋው ከሰቅል ግማሽ አይጨምር፥ ደሀውም አያጉድል።
ያጋሩ
ዘፀአት 30 ያንብቡ