ዘፀአት 22:2-3
ዘፀአት 22:2-3 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ሌባ ቤት ሲምስ ቢገኝ፥ እርሱም ቢመታ፥ ቢሞትም በመታው ሰው ላይ የደም ዕዳ አይሆንበትም። ፀሐይ ግን ከወጣችበት የደም ዕዳ አለበት፤ የገደለው ይገደል፤ ሌባው ቢያዝ የሚከፍለውም ቢያጣ ስለ ሰረቀው ይሸጥ።
ያጋሩ
ዘፀአት 22 ያንብቡዘፀአት 22:2-3 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
“አንድ ሌባ በር ሲሰብር ተይዞ ቢደበደብና ቢሞት፣ ተከላካዩ የደም ባለዕዳ አይሆንም፤ ነገር ግን ፀሓይ ከወጣች በኋላ ከተፈጸመ፣ ሰውየው በነፍስ ግድያ ይጠየቃል። “ሌባ የሰረቀውን መክፈል አለበት፤ ምንም ከሌለው ግን የሰረቀውን ይከፍል ዘንድ ይሸጥ።
ያጋሩ
ዘፀአት 22 ያንብቡዘፀአት 22:2-3 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሌባው ቤት ሲምስ ቢገኝ፥ እርሱም እስኪሞት ቢመታ፥ በመታው ሰው ላይ የደም ዕዳ አይሆንበትም። ፀሐይ ግን ከወጣችበት የደም ዕዳ አለበት፤ ሌባው የሰረቀውን ይመልስ፤ የሚከፍለውም ቢያጣ ስለ ሰረቀው ይሸጥ።
ያጋሩ
ዘፀአት 22 ያንብቡ