ዘፀአት 15:13
ዘፀአት 15:13 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
በማይለወጥ ፍቅርህ ያዳንካቸውን ሕዝብ መራህ፤ በብርታትህም ወደ ተቀደሰችው ምድር እንዲገቡ አደረግህ፤
ያጋሩ
ዘፀአት 15 ያንብቡዘፀአት 15:13 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በቸርነትህ የተቤዠሃቸውን ሕዝብህን መራህ፤ በኀይልህ ወደ ቅዱስ ማደሪያህ ጠራሃቸው።
ያጋሩ
ዘፀአት 15 ያንብቡዘፀአት 15:13 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በማይለወጠው ፍቅርህ፣ የተቤዠሃቸው ሕዝብህን ትመራለህ፤ እነርሱን በብርታትህ፣ ወደ ቅዱስ ማደሪያህ ትመራቸዋለህ።
ያጋሩ
ዘፀአት 15 ያንብቡዘፀአት 15:13 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
በቸርነትህ የተቤዠሃቸውን ሕዝብህን መራህ፤ በኃይልህ ወደ ቅዱስ ማደሪያህ አገባሃቸው።
ያጋሩ
ዘፀአት 15 ያንብቡ