ዘፀአት 13:6
ዘፀአት 13:6 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ስድስት ቀን ቂጣ ትበላላችሁ፤ ሰባተኛውም ቀን የእግዚአብሔር በዓል ይሆናል።
ያጋሩ
ዘፀአት 13 ያንብቡዘፀአት 13:6 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ለሰባት ቀን ያለ እርሾ የተጋገረ ቂጣ ትበላላችሁ፤ በሰባተኛውም ቀን ለእግዚአብሔር በዓል ታደርጋላችሁ።
ያጋሩ
ዘፀአት 13 ያንብቡዘፀአት 13:6 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሰባት ቀን ቂጣ እንጀራ ትበላለህ፤ በሰባተኛውም ቀን ለእግዚአብሔር በዓል ይሆናል።
ያጋሩ
ዘፀአት 13 ያንብቡ