ዘፀአት 1:6-7
ዘፀአት 1:6-7 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ዮሴፍም ሞተ፤ ወንድሞቹም፥ ያም ትውልድ ሁሉ። የእስራኤልም ልጆች በዙ፤ ተባዙም፤ የተጠሉም ሆኑ። እጅግም ጸኑ፤ ምድሪቱም በእነርሱ ሞላች።
ያጋሩ
ዘፀአት 1 ያንብቡዘፀአት 1:6-7 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ከጊዜ በኋላ ዮሴፍና ወንድሞቹ ያም ትውልድ በሙሉ ሞቱ፤ ይሁን እንጂ እስራኤላውያን እየተዋለዱ በዙ፤ ቍጥራቸው እጅግ ከመጨመሩም የተነሣ የግብጽን ምድር ሞሏት።
ያጋሩ
ዘፀአት 1 ያንብቡዘፀአት 1:6-7 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ዮሴፍም ሞተ፤ ወንድሞቹም፤ ያም ትውልድ ሁሉ። የእስራኤልም ልጆች ፍሬን አፈሩ፤ እጅግም በዙ፤ ተባዙም፤ እጅግም ጸኑ፤ ምድሪቱም በእነርሱ ሞላች።
ያጋሩ
ዘፀአት 1 ያንብቡ