ኤፌሶን 6:2
ኤፌሶን 6:2 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በሕግም ተስፋ ያለው የመጀመሪያው ትእዛዝ ይህ ነው፥ “አባትህንና እናትህን አክብር፤
ያጋሩ
ኤፌሶን 6 ያንብቡኤፌሶን 6:2-3 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት።
ያጋሩ
ኤፌሶን 6 ያንብቡኤፌሶን 6:2 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
“አባትህንና እናትህን አክብር” የሚለው ትእዛዝ የተስፋ ቃል ያለበት የመጀመሪያ ትእዛዝ ነው፤
ያጋሩ
ኤፌሶን 6 ያንብቡ