ኤፌሶን 6:14-15
ኤፌሶን 6:14-15 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ ቁሙ፤ የጽድቅንም ጥሩር ልበሱ። የሰላም ወንጌል ኀይልንም ተጫምታችሁ ቁሙ።
ያጋሩ
ኤፌሶን 6 ያንብቡኤፌሶን 6:14-15 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ዝናር ታጥቃችሁ፣ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፣ በሰላም ወንጌል ዝግጁነት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ።
ያጋሩ
ኤፌሶን 6 ያንብቡኤፌሶን 6:14-15 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤
ያጋሩ
ኤፌሶን 6 ያንብቡ