ኤፌሶን 4:32
ኤፌሶን 4:32 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እርስ በርሳችሁም ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ፤ እግዚአብሔርም በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ ይቅር ተባባሉ።
ያጋሩ
ኤፌሶን 4 ያንብቡኤፌሶን 4:32 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔር በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ፣ እናንተም ይቅር ተባባሉ፤ እርስ በርሳችሁ ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ።
ያጋሩ
ኤፌሶን 4 ያንብቡኤፌሶን 4:32 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እርስ በርሳችሁም ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ፥ እግዚአብሔርም ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ ይቅር ተባባሉ።
ያጋሩ
ኤፌሶን 4 ያንብቡኤፌሶን 4:32 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ይልቅስ እርስ በርሳችሁ ደጎችና አዛኞች ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ፤ እግዚአብሔር በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ እናንተም እርስ በርሳችሁ ይቅር ተባባሉ።
ያጋሩ
ኤፌሶን 4 ያንብቡ