ኤፌሶን 4:31
ኤፌሶን 4:31 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
መራራነት፥ ንዴት፥ ቊጣ፥ ሁከት፥ ስድብና ማናቸውም ዐይነት ክፋት ሁሉ ከእናንተ ወዲያ ይራቅ።
ያጋሩ
ኤፌሶን 4 ያንብቡኤፌሶን 4:31 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
መራራነትንና ቍጣን፥ ብስጭትንና ርግማንን፥ ጥፋትንና ስድብን ሁሉ ከክፉ ነገር ሁሉ ጋር ከእናንተ አርቁ።
ያጋሩ
ኤፌሶን 4 ያንብቡኤፌሶን 4:31 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
መራርነትን ሁሉ፣ ቍጣና ንዴትን፣ ጭቅጭቅና ስድብን ከማንኛውም ክፋት ጋራ ከእናንተ ዘንድ አስወግዱ።
ያጋሩ
ኤፌሶን 4 ያንብቡኤፌሶን 4:31 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
መራርነትና ንዴት ቁጣም ጩኸትም መሳደብም ሁሉ ከክፋት ሁሉ ጋር ከእናንተ ዘንድ ይወገድ።
ያጋሩ
ኤፌሶን 4 ያንብቡኤፌሶን 4:31 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
መራራነት፥ ንዴት፥ ቊጣ፥ ሁከት፥ ስድብና ማናቸውም ዐይነት ክፋት ሁሉ ከእናንተ ወዲያ ይራቅ።
ያጋሩ
ኤፌሶን 4 ያንብቡ