ኤፌሶን 4:26-27
ኤፌሶን 4:26-27 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ተቈጡ፤ አትበድሉም፤ ፀሐይ ሳይጠልቅም ቍጣችሁን አብርዱ። ለሰይጣንም መንገድን አትስጡት።
ያጋሩ
ኤፌሶን 4 ያንብቡኤፌሶን 4:26-27 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
“ተቈጡ፤ ነገር ግን ኀጢአት አትሥሩ፤” በቍጣችሁ ላይ ፀሓይ አይግባ፤ ለዲያብሎስም ስፍራ አትስጡት።
ያጋሩ
ኤፌሶን 4 ያንብቡኤፌሶን 4:26-27 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ተቆጡ ኃጢአትንም አታድርጉ፤ በቁጣችሁ ላይ ፀሐይ አይግባ፥ ለዲያብሎስም ፈንታ አትስጡት።
ያጋሩ
ኤፌሶን 4 ያንብቡኤፌሶን 4:26-27 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ተቈጡ! በቊጣችሁ ግን ኃጢአት አትሥሩ፤ ቊጣችሁም ሳይወገድ ፀሐይ አይጥለቅባችሁ። ለዲያብሎስም መግቢያ ቀዳዳ አትስጡት።
ያጋሩ
ኤፌሶን 4 ያንብቡ