ኤፌሶን 1:7
ኤፌሶን 1:7 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በእርሱም እንደ ቸርነቱ ብዛት በደሙ ድኅነትን አገኘን፤ ኀጢአታችንም ተሰረየልን።
ያጋሩ
ኤፌሶን 1 ያንብቡኤፌሶን 1:7 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በርሱም እንደ እግዚአብሔር ጸጋ ባለጠግነት መጠን፣ በደሙ በተደረገ ቤዛነት፣ የኀጢአት ይቅርታ አገኘን፤
ያጋሩ
ኤፌሶን 1 ያንብቡኤፌሶን 1:7 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።
ያጋሩ
ኤፌሶን 1 ያንብቡኤፌሶን 1:7 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ከእግዚአብሔር ጸጋ ሙላት የተነሣ በልጁ ደም ተዋጅተን የኃጢአታችንን ይቅርታ አገኘን።
ያጋሩ
ኤፌሶን 1 ያንብቡ