ኤፌሶን 1:3
ኤፌሶን 1:3 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
በሰማይ ባለው መንፈሳዊ በረከት ሁሉ በክርስቶስ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባት እግዚአብሔር ይመስገን።
ያጋሩ
ኤፌሶን 1 ያንብቡኤፌሶን 1:3 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በክርስቶስ ኢየሱስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባት እግዚአብሔር ይመስገን።
ያጋሩ
ኤፌሶን 1 ያንብቡኤፌሶን 1:3 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ በክርስቶስ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤
ያጋሩ
ኤፌሶን 1 ያንብቡኤፌሶን 1:3 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
ያጋሩ
ኤፌሶን 1 ያንብቡ