መክብብ 8:5-6
መክብብ 8:5-6 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ትእዛዝን የሚጠብቅ ክፉን ነገር አያውቅም፤ የጠቢብም ልብ የፍርድን ጊዜ ያውቃል። የሰው ዕውቀት በእርሱ ላይ ታላቅ ስለ ሆነ ለነገር ሁሉ ጊዜና ፍርድ አለውና።
ያጋሩ
መክብብ 8 ያንብቡመክብብ 8:5-6 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እርሱን የሚታዘዝ ሁሉ አይጐዳም፤ ጥበበኛም ልብ ትክክለኛውን ጊዜና ተገቢውን አሠራር ያውቃል። የሰው መከራ እጅግ ቢጫነውም፣ ለሁሉም ነገር ትክክለኛ ጊዜና ተገቢ አሠራር አለው።
ያጋሩ
መክብብ 8 ያንብቡመክብብ 8:5-6 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ትእዛዝን የሚጠብቅ ክፉን ነገር አያውቅም፥ የጠቢብም ልብ ጊዜንና ፍርድን ያውቃል። የሰው መከራ በእርሱ ላይ እጅግ ስለ ሆነ ለነገር ሁሉ ጊዜና ፍርድ አለውና።
ያጋሩ
መክብብ 8 ያንብቡ