መክብብ 1:1-2
መክብብ 1:1-2 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በኢየሩሳሌም ለእስራኤል የነገሠ የዳዊት ልጅ የሰባኪው የሰሎሞን ቃል። ሰባኪው፥ “ከንቱ፥ ከንቱ፥ የከንቱ ከንቱ ሁሉ ከንቱ ነው” ይላል።
ያጋሩ
መክብብ 1 ያንብቡመክብብ 1:1-2 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በኢየሩሳሌም የነገሠው፣ የዳዊት ልጅ፣ የሰባኪው ቃል፤ “የከንቱ ከንቱ፤” ይላል ሰባኪው፤ “ሁሉም ነገር ከንቱ፣ የከንቱ ከንቱ ነው።”
ያጋሩ
መክብብ 1 ያንብቡመክብብ 1:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
በኢየሩሳሌም የነገሠ የሰባኪው የዳዊት ልጅ ቃል። ሰባኪው፦ ከንቱ፥ ከንቱ፥ የከንቱ ከንቱ፥ ሁሉ ከንቱ ነው ይላል።
ያጋሩ
መክብብ 1 ያንብቡ