ዘዳግም 33:22
ዘዳግም 33:22 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ስለ ዳንም እንዲህ አለ፦ ዳን የአንበሳ ደቦል ነው፤ ከባሳን ይበርራል።
ያጋሩ
ዘዳግም 33 ያንብቡዘዳግም 33:22 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ስለ ዳንም እንዲህ አለ፥ 2 ዳን የአንበሳ ደቦል ነው፤ 2 ከባሳን ዘልሎ ይወጣል።
ያጋሩ
ዘዳግም 33 ያንብቡ