ዘዳግም 14:22
ዘዳግም 14:22 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
“በየዓመቱ አርሰህ ከምታገኘው ሰብል ሁሉ ከዐሥር እንዱን እጅ ለይተህ ታስቀምጣለህ፤
ያጋሩ
ዘዳግም 14 ያንብቡዘዳግም 14:22 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
“ከእርሻህ ዘርተህ በየዓመቱ ከምታገኘው እህልህ ሁሉ ዐሥራት ታወጣለህ።
ያጋሩ
ዘዳግም 14 ያንብቡዘዳግም 14:22 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ከእርሻህ በየዓመቱ ከምታገኘው ከዘርህ ፍሬ ሁሉ አሥራት ታወጣለህ።
ያጋሩ
ዘዳግም 14 ያንብቡ