ዳንኤል 5:25-28
ዳንኤል 5:25-28 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
“የተጻፈውም ጽሕፈት፣ ‘ማኔ፣ ማኔ፣ ቴቄል፣ ፋሬስ’ ይላል። “የቃሉም ትርጕም ይህ ነው፤ “ ማኔ ማለት አምላክ የመንግሥትህን ዘመን ቈጠረው፤ ወደ ፍጻሜም አደረሰው ማለት ነው። “ ቴቄል ማለት በሚዛን ተመዘንህ፤ ቀለህም ተገኘህ፣ ማለት ነው። “ ፋሬስ ማለት መንግሥትህ ተከፈለ፣ ለሜዶናውያንና ለፋርስ ሰዎች ተሰጠ ማለት ነው።”
ያጋሩ
ዳንኤል 5 ያንብቡ