ቈላስይስ 4:6
ቈላስይስ 4:6 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ለእያንዳንዱ እንዴት እንደምትመልሱ ታውቁ ዘንድ ንግግራችሁ ሁልጊዜ በጨው እንደ ተቀመመ በጸጋ ይሁን።
ያጋሩ
ቈላስይስ 4 ያንብቡቈላስይስ 4:6 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ለእያንዳንዱ ሰው እንዴት መልስ መስጠት እንደሚገባችሁ ታውቁ ዘንድ ንግግራችሁ በጨው እንደ ተቀመመ ሁልጊዜ በጸጋ የተሞላ ይሁን።
ያጋሩ
ቈላስይስ 4 ያንብቡቈላስይስ 4:6 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ለእያንዳንዱ እንዴት እንድትመልሱ እንደሚገባችሁ ታውቁ ዘንድ ንግግራችሁ ሁልጊዜ፥ በጨው እንደ ተቀመመ፥ በጸጋ ይሁን።
ያጋሩ
ቈላስይስ 4 ያንብቡቈላስይስ 4:6 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ለእያንዳንዱ ሰው ተገቢውን መልስ መስጠት እንድታውቁ ዘወትር ንግግራችሁ ለዛና ጣዕም ያለው ይሁን።
ያጋሩ
ቈላስይስ 4 ያንብቡ