ቈላስይስ 3:25
ቈላስይስ 3:25 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የሚበድል ግን ፍዳውን ያገኛል፤ እርሱም አያደላለትም።
ያጋሩ
ቈላስይስ 3 ያንብቡቈላስይስ 3:25 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
የሚበድልም የበደለውን በብድራት ይቀበላል፥ ለሰው ፊትም አድልዎ የለም።
ያጋሩ
ቈላስይስ 3 ያንብቡየሚበድል ግን ፍዳውን ያገኛል፤ እርሱም አያደላለትም።
የሚበድልም የበደለውን በብድራት ይቀበላል፥ ለሰው ፊትም አድልዎ የለም።