ቈላስይስ 3:24
ቈላስይስ 3:24 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ከእግዚአብሔር ዋጋችሁን እንደምትቀበሉ ታውቃላችሁ፤ ለክርስቶስ ትገዛላችሁና፤
ያጋሩ
ቈላስይስ 3 ያንብቡቈላስይስ 3:24 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ከጌታ ዘንድ እንደ ብድራት የምትቀበሉት ርስት እንዳለ ታውቃላችሁና፤ የምታገለግሉት ጌታ ክርስቶስን ነው።
ያጋሩ
ቈላስይስ 3 ያንብቡቈላስይስ 3:24 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ከጌታ የርስትን ብድራት እንድትቀበሉ ታውቃላችሁና፤ የምታገለግሉት ጌታ ክርስቶስ ነውና።
ያጋሩ
ቈላስይስ 3 ያንብቡቈላስይስ 3:24 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ለዚህም ጌታ ሰማያዊ ርስትን ዋጋ አድርጎ እንደሚሰጣችሁ ታውቃላችሁ፤ የምታገለግሉትም ጌታ ክርስቶስን ነው፤
ያጋሩ
ቈላስይስ 3 ያንብቡ