የላይኛውን አስቡ፤ በምድር ያለውንም አይደለም።
ሐሳባችሁም በላይ ባለው ላይ እንጂ በምድራዊ ነገር ላይ አይሁን።
በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም።
ዘወትር በላይ በሰማይ ስላሉት ነገሮች አስቡ እንጂ በምድር ላይ ስላሉት ነገሮች አታስቡ።
በላይ በሰማይ ስላለው አስቡ እንጂ በምድር ስላለው አታስቡ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች