ቈላስይስ 2:20
ቈላስይስ 2:20 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ከዚህ ዓለም ኑሮ ከክርስቶስ ጋር ከሞታችሁ እንደገና በዓለም እንደሚኖሩ ሰዎች እንዴት ትሠራላችሁ?
ያጋሩ
ቈላስይስ 2 ያንብቡቈላስይስ 2:20 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ለዚህ ዓለም መርሕ ከክርስቶስ ጋራ ከሞታችሁ፣ ታዲያ በዚህ ዓለም እንደሚኖር ለምን ትገዙላቸዋላችሁ?
ያጋሩ
ቈላስይስ 2 ያንብቡቈላስይስ 2:20-21 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ከዓለማዊ ከመጀመሪያ ትምህርት ርቃችሁ ከክርስቶስ ጋር ከሞታችሁ፥
ያጋሩ
ቈላስይስ 2 ያንብቡ