ቈላስይስ 1:13
ቈላስይስ 1:13 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እርሱ ከጨለማ ኀይል አድኖ ወደ ተወደደው ልጁ መንግሥት እንድንገባ አድርጎናል።
ያጋሩ
ቈላስይስ 1 ያንብቡቈላስይስ 1:13 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ከጨለማ አገዛዝ አዳነን፤ ወደ ተወደደው ልጁ መንግሥትም መለሰን።
ያጋሩ
ቈላስይስ 1 ያንብቡቈላስይስ 1:13-14 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን።
ያጋሩ
ቈላስይስ 1 ያንብቡቈላስይስ 1:13 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እርሱ ከጨለማ ኀይል አድኖ ወደ ተወደደው ልጁ መንግሥት እንድንገባ አድርጎናል።
ያጋሩ
ቈላስይስ 1 ያንብቡ