ሐዋርያት ሥራ 17:8 - Compare All Versions
ሐዋርያት ሥራ 17:8 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ሕዝቡና የከተማው ሹሞችም ይህን በሰሙ ጊዜ ታወኩ።
ሐዋርያት ሥራ 17:8 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ሕዝቡና የከተማውም አለቆች ይህን ነገር በሰሙ ጊዜ ታወኩ፥
ሐዋርያት ሥራ 17:8 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ሕዝቡና የከተማውም አለቆች ይህን ነገር በሰሙ ጊዜ ታወኩ፤