ሐዋርያት ሥራ 14:12 - Compare All Versions

ሐዋርያት ሥራ 14:12 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

በር​ና​ባ​ስን ድያ አሉት፤ ጳው​ሎ​ስ​ንም የት​ም​ህ​ርቱ መሪ እርሱ ነበ​ርና ሄር​ሜን ብለው ጠሩት።

ሐዋርያት ሥራ 14:12 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

በርናባስን “ድያ” አሉት፤ ጳውሎስም ዋና ተናጋሪ ስለ ነበር “ሄርሜን” አሉት።

ሐዋርያት ሥራ 14:12 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

በርናባስንም ድያ አሉት፤ ጳውሎስንም እርሱ በመናገር ዋና ስለ ነበረ ሄርሜን አሉት።

ሐዋርያት ሥራ 14:12 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

በርናባስንም “ድያ” አሉት፤ ዋናው ተናጋሪ ጳውሎስ ስለ ነበረ እርሱን “ሄርሜን” አሉት።

ሐዋርያት ሥራ 14:12 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

በርናባስንም “ድያ” አሉት፤ ጳውሎስንም እርሱ በመናገር ዋና ስለ ነበረ “ሄርሜን” አሉት።