2 ነገሥት 3:15
2 ነገሥት 3:15 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አሁንም ባለ በገና አምጡልኝ” አለ። ባለ በገናውም በደረደረ ጊዜ የእግዚአብሔር እጅ በእርሱ ላይ መጣ።
2 ነገሥት 3:15 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
አሁንም ባለ በገና አምጡልኝ፤” አለ። ባለ በገናውም በደረደረ ጊዜ የእግዚአብሔር እጅ መጣችበት፤