2 ነገሥት 14:29
2 ነገሥት 14:29 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ኢዮርብዓምም እንደ አባቶቹ እንደ እስራኤል ነገሥታት አንቀላፋ፤ ልጁም ዘካርያስ በፋንታው ነገሠ።
2 ነገሥት 14:29 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ኢዮርብዓምም ከአባቶቹ ከእስራኤል ነገሥታት ጋር አንቀላፋ፤ ልጁም ዘካርያስ በፋንታው ነገሠ።