1 ነገሥት 1:1
1 ነገሥት 1:1 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ንጉሡ ዳዊትም አረጀ፤ ዘመኑም አለፈ፤ ልብስም ይደርቡለት ነበር፤ ነገር ግን አይሞቀውም ነበር።
1 ነገሥት 1:1 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ንጉሡ ዳዊትም ሸመገለ፤ ዕድሜውም በዛ፤ ልብስም ደረቡለት፤ ነገር ግን አይሞቀውም ነበር።