1 ቆሮንቶስ 14:1
1 ቆሮንቶስ 14:1 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ፍቅርን ተከተሏት፤ ለመንፈሳዊ ስጦታ፥ ይልቁንም ትንቢት ለመናገር ተፎካከሩ።
1 ቆሮንቶስ 14:1 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ፍቅርን ተከታተሉ፥ መንፈሳዊ ስጦታንም ይልቁንም ትንቢት መናገርን በብርቱ ፈልጉ።