የYouVersion አርማ
መጽሐፍ ቅዱስእቅዶችቪዲዮዎች
መተግበሪያውን ያግኙ
የቋንቋ መምረጫ
የፍለጋ አዶ

1 ቆሮንቶስ 12:14

1 ቆሮንቶስ 12:14 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)

የአ​ካ​ላ​ች​ንም ክፍሉ ብዙ ነው እንጂ አንድ አይ​ደ​ለም።

ያጋሩ
1 ቆሮንቶስ 12 ያንብቡ

1 ቆሮንቶስ 12:14 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አካል የተሠራው ከብዙ ብልቶች እንጂ ከአንድ ብልት አይደለም።

ያጋሩ
1 ቆሮንቶስ 12 ያንብቡ

1 ቆሮንቶስ 12:14 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)

አካል ብዙ ብልቶች እንጂ አንድ ብልት አይደለምና።

ያጋሩ
1 ቆሮንቶስ 12 ያንብቡ

1 ቆሮንቶስ 12:14 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)

አንድ አካል የተሠራው ከብዙ የአካል ክፍሎች እንጂ ከአንድ የአካል ክፍል ብቻ አይደለም!

ያጋሩ
1 ቆሮንቶስ 12 ያንብቡ

1 ቆሮንቶስ 12:14 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)

አካል ብዙ የአካል ክፍሎች እንጂ አንድ የአካል ክፍል አይደለምና።

ያጋሩ
1 ቆሮንቶስ 12 ያንብቡ
YouVersion

በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርዎ እንዲፈልጉ የሚያበረታታዎ እና የሚሞግትዎ።

አገልግሎት

ስለ

ሙያዎች

በጎ ፈቃደኛ

ብሎግ

ተጫን / ይንኩት

ጠቃሚ ማስፈንጠሪያዎች

እገዛ

ልገሳ

የመጽሐፍ ቅዱስ እትሞች

የድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ

የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች

የዕለቱ ጥቅስ


የዲጂታል አገልግሎት

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

የግለሰብነት መመሪያ / የግለሰብ አቋም መመሪያውሎች
የተጋላጭነት ገለጻ ፕሮግራም
ፌስቡክትዊተርኢንስታግራምዩትዩብፒንትረስት

ቤት

መጽሐፍ ቅዱስ

እቅዶች

ቪዲዮዎች