ወደ ሮም ሰዎች 8:16-17

ወደ ሮም ሰዎች 8:16-17 አማ54

የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን ያ መንፈስ ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ይመሰክራል። ልጆች ከሆንን ወራሾች ደግሞ ነን፤ ማለት የእግዚአብሔር ወራሾች ነን፥ አብረንም ደግሞ እንድንከብር አብረን መከራ ብንቀበል ከክርስቶስ ጋር አብረን ወራሾች ነን።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}

ከ ወደ ሮም ሰዎች 8:16-17ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች