ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:20-21

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:20-21 አማ54

እኛ አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን፤ እርሱም ሁሉን እንኳ ለራሱ ሊያስገዛ እንደሚችልበት አሠራር፥ ክቡር ሥጋውን እንዲመስል የተዋረደውን ሥጋችንን ይለውጣል።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}