መጽሐፈ ነህምያ 4:19-20

መጽሐፈ ነህምያ 4:19-20 አማ54

ታላላቆቹንና ሹማምቱን የቀሩትንም ሕዝብ፦ ሥራው ታላቅና ሰፊ ነው፥ እኛም በቅጥሩ ላይ ተበታትነናል፥ አንዱም ከሁለተኛው ርቆአል፥ የቀንደ መለከቱን ድምፅ ወደምትሰሙበት ስፍራ ወደዚያ ወደ እኛ ተሰብሰቡ፥ አምላካችን ስለ እኛ ይዋጋል አልኋቸው።