የማርቆስ ወንጌል 2:4

የማርቆስ ወንጌል 2:4 አማ54

ስለ ሕዝቡም ብዛት ወደ እርሱ ማቅረብ ቢያቅታቸው እርሱ ያለበትን የቤቱን ጣራ አነሡ፥ ነድለውም ሽባው የተኛበትን አልጋ አወረዱ።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች