የማቴዎስ ወንጌል 17:6-7

የማቴዎስ ወንጌል 17:6-7 አማ54

ደቀ መዛሙርቱም ሰምተው በፊታቸው ወደቁ እጅግም ፈርተው ነበር። ኢየሱስም ቀርቦ ዳሰሳቸውና፦ ተነሡ አትፍሩም አላቸው።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች