የማቴዎስ ወንጌል 1:1-2

የማቴዎስ ወንጌል 1:1-2 አማ54

የዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ትውልድ መጽሐፍ። አብርሃም ይስሐቅን ወለደ፤ ይስሐቅም ያዕቆብን ወለደ፤ ያዕቆብም ይሁዳንና ወንድሞቹን ወለደ፤

ተዛማጅ ቪዲዮዎች