ኦሪት ዘሌዋውያን 19:18

ኦሪት ዘሌዋውያን 19:18 አማ54

አትበቀልም፥ በሕዝብህም ልጆች ቂም አትያዝ፥ ነገር ግን ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።