ትንቢተ ኤርምያስ 29:11-13

ትንቢተ ኤርምያስ 29:11-13 አማ54

ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፥ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም። እናንተም ትጠሩኛለችሁ፥ ሄዳችሁም ወደ እኔ ትጸልያላችሁ፥ እኔም እሰማችኋለሁ። እናንተ ትሹኛላችሁ፥ በፍጹም ልባችሁም ከሻችሁኝ ታገኙኛላችሁ።

ከ ትንቢተ ኤርምያስ 29:11-13ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች