ትንቢተ ኢሳይያስ 22:11

ትንቢተ ኢሳይያስ 22:11 አማ54

በአሮጌው ኵሬ ላለው ውኃ በሁለቱ ቅጥር መካከል መከማቻ ሠራችሁ፥ ይህን ያደረገውን ግን አልተመለከታችሁም፥ ቀድሞ የሠራውንም አላያችሁም።