ኦሪት ዘፍጥረት 43:30

ኦሪት ዘፍጥረት 43:30 አማ54

ዮሴፍም ቸኮለ፥ አንጀቱ ወንድሙን ናፍቆታልና ሊያለቅስም ወደደ ወደ እልፍኙም ገብቶ ከዚያ አለቀሰ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}