ኦሪት ዘጸአት 4:22-23

ኦሪት ዘጸአት 4:22-23 አማ54

ፈርዖንንም፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ‘እስራኤል የበኩር ልጄ ነው፤ ይገዛልኝ ዘንድ ልጄን ልቀቅ’ አልሁህ፤ አንተም ትለቅቀው ዘንድ እንቢ አልህ፤ እነሆ እኔ የበኵር ልጅህን እገድላለሁ”’ ትለዋለህ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}