እግዚአብሔርም አለ፦ “በግብፅ ያለውን የሕዝቤን መከራ በእውነት አየሁ፤ ከአስገባሪዎቻቸውም የተነሣ ጩኸታቸውን ሰማሁ፤ ሥቃያቸውንም አውቄአለሁ። ከግብፃውያንም እጅ አድናቸው ዘንድ፥ ከዚያችም አገር ወተትና ማር ወደምታፈስሰው አገር ወደ ሰፊይቱና ወደ መልካሚቱ አገር ወደ ከነዓናውያንም ወደ ኬጢያውያንም ወደ አሞራውያንም ወደ ፌርዛውያንም ወደ ኤዊያውያንም ወደ ኢያቡሳውያንም ስፍራ አወጣቸው ዘንድ ወረድሁ።
ኦሪት ዘጸአት 3 ያንብቡ
ያጋሩ
ሁሉንም ሥሪቶች ያነጻጽሩ: ኦሪት ዘጸአት 3:7-8
5 ቀናት
እንደ ኢየሱስ ለመምራት ተጠርተናል። መሪነት የሚጀምረው በአንድ ሰው እንጂ በአቋም አይደለም፣ እና የመሪነት ግብ የእግዚአብሔርን ህዝብ ወደ አላማው ማንቀሳቀስ ነው። እያንዳንዱ እነዚህ ዕለታዊ ንባቦች በአመራር አውድ ውስጥ ጠንካራ መሰረት እንድትጥሉ ይረዱሃል፣ መሪ ከመሆንህ በፊት አገልጋይ እንደሆንክ እና አገልጋይ ከመሆንህ በፊት አንተ የእግዚአብሔር ተወዳጅ ልጅ እንደሆንክ ያስታውሰሃል።
ጥቅሶችን ያስቀምጡ፣ ያለበይነመረብ ያንብቡ፣ አጫጭር የትምህርት ቪዲዮዎችን ይመልከቱ እና ሌሎችም!
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች