ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 5:23

ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 5:23 አማ54

ዳዊትም እግዚአብሔርን ጠየቀ፥ እርሱም፦ በኋላቸው ዞረህ በሾላው ዛፍ ፊት ለፊት ግጠማቸው እንጂ አትውጣ።