ትን​ቢተ ዘካ​ር​ያስ 8:13

ትን​ቢተ ዘካ​ር​ያስ 8:13 አማ2000

የይሁዳ ቤትና የእስራኤል ቤት ሆይ፥ በአሕዛብ ዘንድ እርግማን እንደ ነበራችሁ፥ እንዲሁ አድናችኋለሁ፥ በረከትም ትሆናላችሁ፣ አትፍሩ፥ እጃችሁንም አበርቱ።