ትን​ቢተ ዘካ​ር​ያስ 8:12

ትን​ቢተ ዘካ​ር​ያስ 8:12 አማ2000

ነገር ግን ሰላምን እዘራለሁ፣ ወይኑ ፍሬውን ይሰጣል፥ ምድርም አዝመራዋን ታወጣለች፥ ሰማያትም ጠላቸውን ይሰጣሉ፣ ለዚህም ሕዝብ ቅሬታ ይህን ነገር ሁሉ አወርሳለሁ።