ትን​ቢተ ዘካ​ር​ያስ 4:9

ትን​ቢተ ዘካ​ር​ያስ 4:9 አማ2000

የዘሩባቤል እጆች ይህን ቤት መሠረቱ፥ የእርሱም እጆች ይፈጽሙታል፣ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም ወደ እናንተ እንደ ላከኝ ታውቃላችሁ።