መዝ​ሙረ ዳዊት 7:9-11

መዝ​ሙረ ዳዊት 7:9-11 አማ2000

የኃ​ጥ​ኣን ክፋት ያል​ቃል፥ ጻድ​ቃ​ንን ግን ታቃ​ና​ቸ​ዋ​ለህ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ልቡ​ና​ንና ኵላ​ሊ​ትን ይመ​ረ​ም​ራል። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በእ​ው​ነት ይረ​ዳ​ኛል ልበ ቅኖ​ችን የሚ​ያ​ድ​ና​ቸው እርሱ ነው። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የእ​ው​ነት ዳኛ ነው፤ ኀይ​ለ​ኛም ታጋ​ሽም ነው፤ ሁል​ጊ​ዜም ጥፋ​ትን አያ​መ​ጣም።