መዝ​ሙረ ዳዊት 62:5-9

መዝ​ሙረ ዳዊት 62:5-9 አማ2000

ነፍሴ በቅ​ቤና በስብ እን​ደ​ሚ​ጠ​ግቡ ትጠ​ግ​ባ​ለች፥ ደስ​ተ​ኞች ከን​ፈ​ሮቼም ስም​ህን ያመ​ሰ​ግ​ናሉ። በመ​ኝ​ታ​ዬም አስ​ብ​ሃ​ለሁ፥ በማ​ለ​ዳም እና​ገ​ር​ል​ሃ​ለሁ፤ ረዳቴ ሆነ​ኽ​ል​ኛ​ልና፥ በክ​ን​ፎ​ች​ህም ጥላ እታ​መ​ና​ለሁ። ነፍሴ በኋ​ላህ ተከ​ታ​ተ​ለች፥ እኔ​ንም ቀኝህ ተቀ​በ​ለ​ችኝ። እነ​ርሱ ግን ነፍ​ሴን ለከ​ንቱ ፈለ​ጓት፤ ወደ ምድር ጥልቅ ይግቡ።

ከ መዝ​ሙረ ዳዊት 62:5-9ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች